ኣስደሳች ዜና ለሁለም የዩኒቨርስቲው ማሕበረሰብ
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በትምርት ልማት ሰራዊት ግንባታ (Cooperative Learning) እየሰራው ያለው ኣስደናቂ ስራ በደሴ ከተማ በወሎ ዩኒቨርስቲ ኣዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የኣጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ ጉባኤ በኣርኣያነ ቀርበዋል ።
የኤሌክትሪክ እቃዎች ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ማስተካከያ ይመለከታል
በርእሰ ጉዳዩ እንደተገለፀዉ ዩኒቨርሲቲያችን የኤሌክትሪክ እቃዎች ለመግዛት ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ኣዉጥቶ ሰነድ በመሸጥ ይገኛል። ነገር ግን የኤሌክትሪክ እቃዎች ዝርዝር መግለጫ ማስተካከያ (ማሻሻያ) ስለተደረገበት ማሻሻያ በተደረገዉ የዋጋ መወዳደርያ ሰነድ መሰረት እንድትወዳደሩ እናሳስባለን። Downlad
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2009 ዓ/ም
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2009 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ሶስተኛ ግልፅ ጨረታ ለተማሪዎች ኣገልግሎት የሚውል የምግብ ግብኣት ኣቅርቦት፣ የስፖርት ዕቃዎች ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የክችን ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ ኣቅርቦት፣ የደረቅ ዕንጨት ኣቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Download Detail Specification for each Lot: