23 Mar2017
በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር 30 ከተለያዩ የኣማራ ክልል የመጡ የከተማ መሬት ምዝገባ ኤጀንሲ ባለሙያዎች በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በካደስተራል ቅየሳና ካርታ ዝግጅት ለ 22 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቆ ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ከ ኣቶ ሰለሙን ከበደ የፌደራል የከተማ መሬት ኤጀንሲ ዳይሬክተርና ከ ደ/ር ኣለም መብራህቱ የዩኒቨርስቲው የኣ/ም/ም/ፕረዚዳንት ተሰጥቶቿል። የፌደራል መስራቤቱ ዳይሬክተር ዩኒቨርስቲው ላደረገው ኣስተዋፅኦ ያደነቁ ሲሆን የሰልጣኞች ተወካይም የነበራቸው ቆይታና የተሰጣቸው ስልጠና ውጤታማ መኖሩ በመዝግያ መድረኩ ተናግሯል።