The North Cluster universities consultative work shop is being conducted in Adigrat University.
This year Adigrat University, in its 4th convocation, will be graduating more 3000 students by (Hamle 01/2009EC). We would like to express our warmest gratitude and pleasure for your successful accomplishments.
CONGRATULATIONS OUR 2009 EC BELOVED GRADUATES!!!
GRADUATION PROGRAM
የምረቃ መርሃ ግብር
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት(ICT) ያለውን ክፍት ቦታ ለመሙላት አወዳድሮ ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ ክስር ስማቹ የተዘረዘረው ተወዳዳሪዎች ለፈተና የተመለመላችሁ ስለሆነ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ለአራተኛ ጊዜ በድህረ ምረቃ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ተማሪዎችን ሃምሌ 01/2009 ዓ/ም በደማቅ ስነ-ስርአት ያስመርቃል። በዚህ አጋጣሚ ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲያችን በ2009 ዓ/ም በክረምት መርሃግብር በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
list of vacancy here:
ዩኒቨርሰቲየችን የተለያዩ የአይሰቲ ዕቃዎች ዝርጋታ በቀን 26/06/2009 ዓ/ም በተከፈተው ግልፅ ጭረታ መሰረት የቴክኒክ ግምገማ ተደርጓል ሰለሆነም በየሎቱ የለፋቹ ተጫራቾች ከዚህ በታች ካለው የደረጃ ነጥብ በማየት ማስታወቅያ ከወጣበት ባአምሰት(5ት)ቀን ወስጥ ቅሬታ ካለችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን::