በክረምት መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ ሁሉ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ለአራተኛ ጊዜ በድህረ ምረቃ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ተማሪዎችን ሃምሌ 01/2009 ዓ/ም በደማቅ ስነ-ስርአት ያስመርቃል። በዚህ አጋጣሚ ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲያችን በ2009 ዓ/ም በክረምት መርሃግብር በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ስለሆነም:-
በመጀመርያዲግሪ/ Undergraduate | ||
በእንጅነሪንግናቴክኖሎጂኮሌጅ | በተፈጥሮናቀመርሳይንስኮሌጅ | በቢዝነስናኢኮኖሚክስኮሌጅ |
Civil Engineering | Biology | Accounting& Finance |
Civil Engineering | Chemistry | Economics |
Construction Mgt& Technology | Mathematics | General Business Education |
Computer science | Statistics | Management |
Information &Technology | Physics | Marketing management |
Electrical&computer engineering | Sport science | Logistics and supply mgt. |
ChemicalEngineering | ||
MechanicalEngineering | በግብርናሳይንስኮሌጅ | በማህበራዊሳይንስናስነሰብኮሌጅ |
Architecture | Plant science | Theatrical Art |
Bachelor of technology (B.Tech): | Animal production&Techn. | English |
Engineering Drawing& Design | Natural resource management | Geography |
Manufacturing Technology | Environmental. Science | Tigrigna |
Wood Technology | Horticulture | Sociology |
Automotive Technology | Civics &Ethics | |
Surveying Technology | Psychology | |
Electrical Automation & industrial control | ||
Construction Technology | ||
Electrical Technology | ||
Technical Drawing Education | ||
Information Technology Education |
በድህረምረቃ (Post Graduate)
በተፈጥሮናቀመርሳይንስኮሌጅ | በግብርናሳይንስኮሌጅ | በማህበራዊሳይንስናስነሰብኮሌጅ |
Biology | Animal Nutrition | English |
Chemistry | Horticulture | Geography |
Mathematics | Sociology | |
Physics | Psychology |
ስለዚህ በትምህርት ሚኒስቴር በተፈቀደውና ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመግብያ መስፈርት የምታማሉ አዲስ አመልካቶች ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ሓምሌ 06 እና 07/2009 ዓ/ም ስለሆነ አስፈላጊ የትምህርት መረጃዎቻችሁን በመንግስት የተመደባችሁ ደግሞ መገጣጠሚያ ደብዳቤ ጭምር ይዛችሁ በመምጣት እንድትመዘገቡ፤
ለነባር የክረምት ተማሪዎች እና የ PGDT ተማሪዎች ደግሞ ቲቶሪያል በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ከሓምሌ 04/2009 ዓ/ም ጀምሮ ስለሚሰጥ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ በጥብቅ እያሳሰብን ምዝገባ ደግሞ ከሓምሌ 10-11/2009 ዓ/ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን እንገልፃለን።