ዓዲግራት ዪኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ”PGDT “ተማሪዎች በሙሉ
በ2009 ዓ/ም በበጋ ወቅት PGDT ለመማር ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አደስ ተማሪዎች በሙሉ የመመዝገብያ ቀን ታህስስ 4-6/2009 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን አስፈላጊ ዶክመንቶቻችሁን እና የመኝታ አልባሳት በመያዝ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ቀድምና ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።