በክረምት መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ ሁሉ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ለአራተኛ ጊዜ በድህረ ምረቃ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ተማሪዎችን ሃምሌ 01/2009 ዓ/ም በደማቅ ስነ-ስርአት ያስመርቃል። በዚህ አጋጣሚ ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲያችን በ2009 ዓ/ም በክረምት መርሃግብር በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።