በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹሁ ኣዲሰ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹሁ ኣዲሰ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀን በቀጣይ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና (EBC) በዩኒቨርሲቲያችን ድረገፅ ስለሚገለፅ በትዕግስት እንድትጠባበቁን በኣክብሮት እናሳስባለን።
Registration Date for First Year Students who are assigned to Adigrat University will be announced on Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC) TV & on our University Website: www.adu.edu.et soon. Please wait us patiently until then. For other Issues we will revert to you soon. የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከመስከረም 23 አስከ 25/2009ዓም ስለሆነ በተባለው ግዜ ብቻ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
Dorm placement for non-fresh students 2009 E.C መደበኛ ስራችን መስከረም 27 ሙሉ በሙሉ እንጀምራለን፡፡ በዚህ ዓመት በቅጣት ምዝገባ ስለማይኖር እስከ ተጠቀሰው ግዜ ብቻ ያልተመዘገበ የ2ኛ ዓመትና ከዛ በላይ ተማሪ ሌላ እድል ስለማይኖር በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድትመዘገቡ ደግመን በኣፅንኦት ማሳወቅ እንወዳለን። በኣካዳሚክ ድክመት ምክንያት በ2008ዓም በመጀመርያው ሴሜስተር መቀጠል ያልቻላችሁና በዚህ ዓመት ከ1ኛ ዓመት መቀጠል ያለባችሁ ተማሪዎች 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ሲጠሩ ብቻ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የመጀመርያ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ በቀጣይ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና በዩኒቨርሲቲያችን ድረገፅ ስለሚገለፅ በትዕግስት እንድትጠባበቁን በኣክብሮት እናሳስባለን። መልካም ኣዲስ ዘመን ጠንክሮ መስራት መለያችን ነው!!! ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ መስከረም 11/2009ዓም