Adigrat University New Vacancy Announcement
የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች ላሉ ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የመመልመያ መስፈርቶች ከትም/ት ሚኒስቴር በቀን 14/3/2011 በቁጥር 7/ጠ259/674/11 በወጣው መስፈርትና መመርያ መሰረት ይሆናል።
ማሳሰብያ
- የምዝገባ ቦታ ፡- በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በየኮሌጁ ስር ይሆናል
- ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ
- ተመዝጋቢዎች ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ-ኮፒ መላክ ወይም ይዘው መምጣት አለባቸው።
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይገለፃል።