የኣይሲቲ መሰረተ ልማት
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የኣይሲቲ መሰረተ ልማት ወደነበረት ሙሉ የጥገናስራ እስኪሰራ ድረስ መምህራንና የኣስተዳድር ሰራተኞች ግዝያዊ የብሮድባንድና ዋይፋይ ኣግልግሎት እንዲያገኙ ተደርጎ እየተጠቀሙ ይገኛል።
ሓበሬታ ቅድመ ምዝገባ
የትምህርት ምኒስቴር ከፍተኛ ኣመራሮች በትግራይ ያለው የመማር ማስተማር ሂደት ለመገምገም መቀለ ተገኝተዋል::
የቅድመ ምዝገባ መረጃ
Announcement to all Bidders Clarification and Amendment on general teaching hospital and MCH hospital
It is to be recalled that Adigrat University has issued bid for construction. Therefore, you can download the clarification Amendment on general teaching hospital and MCH hospital. Download Clarification and Amendment on Floated Bid Document.