15 Dec2016
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ- የ «ሦስተኛው ትውልድ» ነፀብራቅ
አዲስ ዘመን፦ ከዶክተር ዓለም መብራህቱ ጋር ቃለመጠይቅ አድርገናል።
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በ2004 ዓ.ም ስራ ከጀመሩት የሶስተኛው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት 960 ተማሪዎችን ይዞ በ13 ትምህርት ክፍሎችና በአራት ኮሌጆች ነበር ስራ የጀመረው፡፡
ለእውቅና ያበቃቸውን መልካም ተሞክሮ ሌሎች ይጠቀሙበት ዘንድ በአጠቃላይ የመማር ማስተማር ስራዎች ዙሪያ እያከናወነ ስላለው ተግባራት የዩኒቨ ርሲቲው የአካዳሚክ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ከዶክተር ዓለም መብራህቱ ጋር ቃለመጠይቅ አድርገናል።