09 Oct2024
ለስራ ፈላጊዎች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና በግብርና እና አከባቢ ሳይነስ ኮለጅ ስር በተለያዩ ት/ት ክፍሎች ያለውን ክፍት የስራ መደብ መምህራን አወዳድሮ በቋሚ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቢሮ ቁጥር 21 በኣካል በመምጣት አስፈላጊውን መረጃዎችን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።ዝርዝር የስራ ማስታወቅያ