04 May2023 የኣይሲቲ መሰረተ ልማት Written by adigrat. Posted in Adigrat University ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የኣይሲቲ መሰረተ ልማት ወደነበረት ሙሉ የጥገናስራ እስኪሰራ ድረስ መምህራንና የኣስተዳድር ሰራተኞች ግዝያዊ የብሮድባንድና ዋይፋይ ኣግልግሎት እንዲያገኙ ተደርጎ እየተጠቀሙ ይገኛል።