13 Sep2017
To all Adigrat University seniot regular undergraduate and post graduate and fresh (first year) undergraduate and new post graduate students:
ከሁሉም በማስቀደም ለሁላችሁም እንኳን ለኣዲሱ ዓመት 2010ዓም በሰላም ኣደረሳችሁ እያልን የነባር መደበኛ (ቅድመና ድህረ ምርቃ) ተማሪዎቻችን የምዝገባ ቀን መስከረም 22 እና 23/2010ዓም መሆኑን እየገለፅን ዘግይተው የሚመጡትን ተማሪዎች የማንቀበል መሆኑ በኣፅንኦት መግለፅ እንወዳለን። በሰው መመዝገብ የማይፈቀድ መሆኑ ኣውቃችሁ በኣካል ተግኝታችሁ እንድትመዘጉቡ የሁን። ለዚህ ዋናው ምክንያት ደግሞ ክምዝገባ ብኋላ ትምህርት ስለሚጀመር ነው። በዚህ በኩል ተማሪዎቻችን ኣምና በወቅቱ ስላልተመዘገቡ ኣንድ ዓምት ትምህርት እንዲያቋርጡ የተገደዱበት ሁኔታ ማስታወስና ክዚሁ ትምህርት መውሰድ ያስፈልጋል።
Expressing our best wishes for the new year for our beloved students, we would like to bring into your attention that the registration date for senior regular undergraduate and postgraduate students is Meskerem 22 & 23/2010EC. Please be strictly panctual and you must avail your selves in person. We will not ebtertain students who might come after the registration deadline. All students should come and register in person. Please note that it is not allowed for anyone to register for another but only oneself.
የኣዲስ ገቢ (1ኛ ዓመት) የቅድመና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ደግሞ መስከረም 29 እና 30/2010ዓም መሆኑን ኣውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በኣካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶም የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን።
Registeration of all first year students is scheduled for Meskerem 29 & 30/2010. Students who have requested for readmission to first year may come together with fresh students provided remedial
This call for registration includes all health students except medicine who are already in their study.
መልካም ኣዲስ ዓመት ለተወዳጅ ተማሪዎቻችንና ቤተሰቦቻችሁ እንዲሁም ለሁሉም የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ!!!
Happy New Year 2010