ማስታወቂያ በክረምት መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ ሁሉ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ለአምስተኛ ጊዜ በድህረ ምረቃ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ተማሪዎችን ሰኔ 30/2010 ዓ/ም በደማቅስነ-ስርአት ያስመርቃል።
በዚህ አጋጣሚ ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲያችን በ2010 ዓ/ም በክረምት መርሃግብር በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ስለሆነም:-
በመጀመርያዲግሪ/ Undergraduate |
||
በእንጅነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ | በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ | በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ |
Civil Engineering | Biology | Accounting& Finance |
Civil Engineering | Chemistry | Economics |
Construction Mgt& Technology | Mathematics | General Business Education |
Computer science | Statistics | Management |
Information &Technology | Physics | Marketing management |
Electrical&computer engineering | Sport science | Logistics and supply mgt. |
ChemicalEngineering | ||
MechanicalEngineering | በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ | በማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ |
Architecture | Plant science | English |
Electrical Technology | Animal production&Techn. | Geography |
Urban Planning and design | Natural resource management | Tigrigna |
Environmental. Science | Sociology | |
Horticulture | Civics &Ethics | |
Psychology |
ስለዚህ በትምህርትሚኒስቴር በተፈቀደውና ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመግብያ መስፈርት የምታማሉ አዲስአመልካቾች ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ሓምሌ 03 _ 05/2010 ዓ/ም ስለሆነ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመንግስት የተመደባችሁ ደግሞ መገጣጠሚያ ደብዳቤ ጭምር ይዛችሁ በመምጣት እንድትመዘገቡ፤ጥሪያችንን እያስተላለፍን
ለነባር የክረምት ተማሪዎች እና የ PGDT ተማሪዎች ደግሞ ቲቶሪያል በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ከሓምሌ 02/2010 ዓ/ም ጀምሮ ስለሚሰጥ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ በጥብቅ እያሳሰብን ምዝገባ ደግሞ በቲቶርያል ሰዓት የሚገለፅላችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- ዲፕሎማ ምሩቃን ለሆናችሁ ትምህርት ፈላጊዎች መቀጠል(መመዝገብ) የምትችሉት በተማራችሁት መስክ (field) ብቻ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ረጅስትራርና አሉምናይ ፅ/ቤት