20 Sep2024
ለዓድግራት ዩኒቨርስቲ መደበኛ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
በዓድግራት ዩኒቨርስቲ በቅድመ ምረቃ ና በድህረ ምረቃ (Undergraduate and Postgraduate) ነባር የመደበኛ ተማሪዎች የሆናቹ መግብያ ቀናት ከ መስከረም 25-26/2017 ዓ/ም መሆኑን ኣውቃቹ በኣካል በመገኘት እንዲትመዘገቡ ና ትምህረታቹ እንዲትቀጥሉ እንገልፃለን::
ማሳሰበያ
- ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይ ዘጊቶ ለሚመጣ ማንኛውም ተማሪ የማናሰተናገድ መሆናቸን ከወዲሁ አንገለፃለን
- በ2016 ዓ/ም በዓድግራት ዩኒቨርስቲ የ ሪሚዲያል (Remedial) ትምህርታቹ ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርስቲ የመግብያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎቸ ወደ ዩኒቨርስቲያችን የምትገቡበት የመግብያ ቀናት በ2017ዓ/ም ኣዲስ ከተመደቡል ተማሪዎች ጋር ኣብረን የምንጠራቹ መሆናችን ኣወቃቹ በተእግስት እንዲተጠብቁን እናሳወቃለን::