16 May2018
Tigray socio economic base line survey
የትግራይ ክልል መንግስት ለመቀለ፣ ዓዲግራትና ኣከሱም ዩኒቨርስቲዎች በክልሉ ያለው ማሕበረ ኢኮኖሚ Tigray socio economic base line survey በጥናተ እንዲያቀርቡ የሰጣቸው ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓላማ ከዚ በፊት ይቀርቡ የነበሩ ሪፖርቶች ሳይነሳዊ በሆነ መንገድ ተጠንተው( የውሸት ሪፖርት ተብለው የተገመገሙት) ወደ ክልሉ መንግስት እንዲያቀርቡ ሃላፊነት ተሰጥቶቿል። ዓዲግራት ዩኒቨርስቲም የምስራቃዊና ማእከላዊ ዞኖች ትክክለኛው ማሕበረ ኢኮኖሚ ኣጥንቶ እንዲያቀርብ የተሰጠው ሲሆን በጥናቱ መረጃ በመሰምሰብ ለሚሳተፉ 84 መረጃ ሰብሳቢዎች በዩኒቨርስቲው የ5 ቀናት ስልጠና እንደተሰጣቸው የፕሮጀክቱ ኣስተባባሮ ዶ/ር ገበረመድህን ሮምሃ ገልፀውሉናል።ጥናቱ ወደ 4 ሚልዮን ብር በጀት የተመደበለት ሲሆነ እስከ ሰነ ወር 2010 ዓ/ም ይጠናቀቃለ ተብሎ ይጠበቃል።