10 May2018
በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የሰላም ቀን ተከበረ
በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቀን 27/08/10 ዓ/ም “ገንዘባችንና ዕውቀታችን ወደ ፍሬ የሚቀየረው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው” በሚል መሪ ቃል በድምቀት የተከበረው የሰላም ቀን ከጥዋቱ 2፡30 ጀምሮ በዓዲግራት ዩኒቭርስቲው ወስጥ በመመረቂያ አዳራሸ በድምቀት ተከብሮ ውሏል፡፡