03 Jul2017
ለስራ ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት(ICT) ያሉት ክፍት ስራ መደቦች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሰው ሃብት ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 ኣስፈላጊ መረጃዎች በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ICT Vacancy