25 Oct2016
ማስታወቂያ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች
በ2009 ዓ/ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን በሰላም እንድትመጡ መልካሙን እየተመኘን ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ጥቅምት 28 እና 29/2009 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን።