15 Dec2016
የጨረታ ጊዜ ማራዘም
በርእሰ ጉዳዩ እንደተገለፀዉ ዩኒቨርሲቲያችን በምዉፃእ ወርቂ የመሰረተ ልማት የግንባታ ስራዎች ለማሰራት በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ማሰራጨቱ ይታወቃል፤ ነገር ግን የተለያዩ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻ ጊዜ እንዲራዘምላቸዉ ስለጠየቁና ዩኒቨርስቲያችንም ጊዜ ማራዘሙ ኣስፈላጊ ሁኖ ስለኣገኘዉ በቀን 06/04/09 ዓ/ም መከፈት የነበረበት የመሰረተ ልማት ስራዎች ጨረታ የሚከፈትበት ጊዜ ወደ ቀጣዩ ሓሙስ ቀን 13/04/09 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑ እየገለፅን ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ 3:30 የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን።