03 Nov2018
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ለኣዲስ ገቢ ተማሪዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መድረክ ኣዘጋጀ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጥዋት በዩኒቨርስቲው ስታድዬም የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ኣዘጋጅቷል። በዝግጅቱ የዩኒቨርስቲው ግዝያዊ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ገብረመስቀል ገ/ፃዲቅ፣ የከተማው ከንቲባ ኣቶ ገ/መድህንና የሃይማኖት መሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ኣስተላልፏል።