26 Oct2018
በ2011 ዓ/ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለተመደባቹ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ
በ2011 ዓ/ም ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አደስ ተማሪዎች በሙሉ የመመዝገብያ ቀን ጥቅምት 22እና23/2011 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን አስፈላጊ ዶክመንቶቻችሁን እና የመኝታ አልባሳት በመያዝ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ቀድምና ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።