10 Nov2017
ማስታወቅያ ጭረታ ፋይናንሻል የሚከፈትበት መሳወቅ
ዓድግራት ዩኒቨርሰቲ በ 2010 በ ICT የሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጄክቶች በጭረታ ማጫረቱ የሚታወቅ ሁኖ አሁን ተጫራቾች ቴክኒካል መገምገመያ መስፈርቱ ኣሟልታቹ ያለፋቹ ፋናንሻል የሚከፈትበት ቀን 05/03/2010 ዓ/ም ሰዓት 8:30 በዓድግራት ዩኒቨርሰቲ ግዥና ንበረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተያያዘው ዝርዝር መሰረት ተጫራቾች እንድትገኙ እናሳስባለን:: ዝርዝሩን ለማየት ይህንን ይጫኑ